X
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አንድ አምላክ ምን ይላል ❓

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አንድ አምላክ ምን ይላል ❓

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አንድ አምላክ ምን ይላል? ክፍል ፩ "እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤" በመጽሐፍ ቅዱሳችን በብሉይ ኪዳን ላይ የተጻፉ ጥቅሶች እንመልከት፦ አንድ እግዚአብሔር፣ አንድ ቅዱስ፣ አንድ ኃያል፣ አንድ ብርቱ፣ አንድ ልዑል እያሉ ዘዳግም ፮፥፬ " እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤" ኢዮብ ፮፥፲ " መጽናናት በሆነልኝ ነበር፤ በማይራራ ሕመም ሐሤት ባደረግሁ ነበር፥ የቅዱሱን (Holy One) ቃል አልካድሁምና።" መዝ. ፲፮፥፲" ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም (Holy One) መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።" መዝ. ፸፩፥፳፪ " እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ (Holy One) አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ። " መዝ. ፸፰፥፵፩ " ተመለሱ፥ እግዚአብሔርን...
እስራኤል ሆይ ስማ......?

እስራኤል ሆይ ስማ......?

????????????? ✔️የማንን_እንስማ❓   የሰውን ወይስ? ክርስቶስ ኢየሱስ ያለውን እንስማ❓ መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ እንጂ የሰው ቃል እንዳይደለ አረጋግጦ ማመን እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ “ይህን በመጀመሪያ እውቁ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልወጣምና ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልኮ ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ” 2ኛ ጰጥ 1÷20-21፣ ኢሳ 34÷16  #ሰው_የሚለው፡- የኢየሱስ ወይስ የጴጥሮስን እንስማ በማለት መጽሐፍ ቅዱስን ለሁለት ከፍሎ የሰውና የእግዚአብሔር አድርጎታል፡፡    #ኢየሱስ_የሚለው_ግን፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብጹዕ ነህ እኔም እልሃለሁ አንተ ጴጥሮስ ነህ በዚህችም ዓለት ላይ ቤተክርስቲ...
ኑ እንውረድ

ኑ እንውረድ

? በማስተዋል እናምብብ ??"ኑ እንውረድ" ?? ? ???  የወረደው አንድ አምላክ ነው ወይስ ብዙ ?  ወረደ ማለትስ ምን ፊቺ አለው?  የሚወርድስ አካል ለእግዚአብሔር ነበረው? "ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው። እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተዉ።" (ዘፍ 11:7)  ማለቱ አንዱ የሥላሴ አካል ሌሎቹን እያስተባበረ የሚመስላቸው አሉ።  ?መጠየቅ ያለበት ጥያቄ እግዚአብሔር ወረደ ማለት ምን ማለት ነው?  እግዚአብሔር ሲወርድ ክብሩን የሚሸከሙ መላዕክቱ አብረውት ይወርዳሉ። እግዚአብሔር በተቆጣበት በዚህ ክስተት የክብሩ ተሸካም ኪሩቤል አብረው እንደነበሩ ማስረጃ መስጠት ይቻላል። "ከቍጣው ጢስ ወጣ፥ ከፊቱም የሚበላ እሳት ነደደ፤ ፍምም ከእርሱ በራ ሰማዮችን ዝቅ ዝቅ አደረገ ወረደም፥ ጨለማ ከ...

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support